ሠላም ቤተሰቦች ባለፈው Entrance ተፈትኜ ውጤት አልመጣልኝም ነበር። የቻልኩትን ተዘጋጅቼ ነበር ግን አልተሳካም አሁን ከሚፈተኑት ጋር ለመፈተን #Private ሞልቼ ነበር በደንብ ልዘጋጅ የማልፍ ይመስላቹሀል ቤተሰቦች ወይ የCollage ( st.merry univ) ትምህርቴን ልቀጥል ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል ግቢ ሄጄ ኢንጂነሪንግ መማር ነበር ምፈልገው pls help me
Aug 06, 2022Bro mehoniw aytwikim eytmarik bedinb axina aytawkim enaim endzawi neq
Aug 06, 2022