ሰላም ቤተሰብ እኔ ቀጣይ 12ኛ ክፍል ነኝ እና ይኸው ሀምሌን ሙሉ አጠናለሁ ብዬ ሰኔ ላይ ለራሴ ቃል ገብቼ ለጥናቴም እቅድ አውጥቼ ሳምንት ሲሆነኝ ሰልችቶኝ ተውኩት እና የህይወቴን 1 ወር በአላስፈላጊ ነገር ሰዋሁት ። ቆይ እንዴት አድርጋችሁ ነው የምታጠኑት ? ያለኝን መጭውን ነሀሴ በስነስርአት ተጠቅሜ 9-11 ያሉትን ግዴታ መከለስ አለብኝ እንዳይሰለቸኝ ምን ላድርግ ? ቀጣዩን ወር ልጠቀምበት ሀሳባችሁን ንገሩኝ 🙏 አመሰግናለሁ
Aug 05, 2022I'm like u if u wanna talk to me in box @Theonly_yeab
Aug 05, 2022