ትችት/ነቀፌታ(ሂስ) ሲሰጠን ለምን እንናደዳለን? ለምንስ ጉዳዩን ፐርሰናል እናደርገዋለን? ትችት ከተሰጠን ጉዳይ ውጥተን ለምን የሰጠንን አካል (አንተ ሁሌ ችግር ተመልካች ነህ /አንተ አቃቂር አውጪ ነህ በሚል ተልካሻ ምክንያት ) ስህተቶቻችንን አድበስብሰን እናልፋለን?
Aug 05, 2022Why I'm i feeling this is personal too?
Aug 05, 2022ትችት/ነቀፌታ(ሂስ) ሲሰጠን ለምን እንናደዳለን? ለምንስ ጉዳዩን ፐርሰናል እናደርገዋለን? ትችት ከተሰጠን ጉዳይ ውጥተን ለምን የሰጠንን አካል (አንተ ሁሌ ችግር ተመልካች ነህ /አንተ አቃቂር አውጪ ነህ በሚል ተልካሻ ምክንያት ) ስህተቶቻችንን አድበስብሰን እናልፋለን?
Aug 05, 2022Why I'm i feeling this is personal too?
Aug 05, 2022የሚያናድድ እና የማያናድድ አለ እና ደግሞ የሚተችና የማይተች ነገር ይኖራል አንዳንድ ሰው ሲተች ገደብም የማያውቅ አለ እስከየት ድረስ መሄድ እንዳለበት እዚህ ጋር ትችት ስንል ዋና አላማው አንድ ሰው ስህተቱን እንዲያርም ሆኖ ሳለ ገደቡን ሲያልፍ ግን ሰውን ማናደድ ብሎም ለራሱ መጥፎ ስሜት እንዲሰማው ወይም እንዲሸማቀቅ ከማድረግ ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም። ያ የሚተቸው ሰው ራሱ ሌላ ሰው ሲተች ምን አስቦ ነው የሚለውንም ማሰብ ይኖርብናል ለዛ ሰው በእውነት አስቦ ወይስ
Aug 07, 2022እራሴን ወክዬ ስናገር የሚሰጡኝን ትችቶች እንደ ስህተት ማስተካከያ እንጂ negatively እልቀበልም። በተለይ official የሆኑ ነገሮች በግል የምናነሳቸው ሃሳቦች እንደ ደረት ጠባብ በመሆኑ ከሰዎች ዘንድ የሚመጡ ተቃራኒ ሃሳቦችን መስማት more የምፈልጋቸው ነገሮች ናቸው። ያም እንዳሉ ሆኖ ግን የሚያናድዱኝ ትችቶች የሉም ማለት አይደለም፤ አሉ። እነሱም 1) እንዲያስተካክል ስለተቸውት ብቻ በሆዱ ደብቆ የነበረው ትችት እንደ አጸፋዊ ምላሽ ሲጠቀመው። (ይሄ ሁሉ ቅራኔ ካለው ለምን እስከዛሬ ደብቆ በዚች ሰዓት ዘረገፈ የሚለው ሊያናደኝ ይችላል) 2) የማይገናኘውን አያይዞ የሚተች። በተለይ የቅርብ ሰዎችን የማታውቃቸውን የቤተሰብ አባል(አጎት አያት ቅድመ አያት) personal life ላይ በመመስረት እንተን እንደ ትችት እምብርት ሲጠቀሙ። 3) ከተሰጣቸው አውድ ወጥተው በማይገባ ቦታ ሲተቹ ያናድዳል። (for example, አንተ ስለ አለማጥናታቸው ስትተቻቸው እነሱ እሱን ትተው ግንቦት 12 ጠዋት 2:00 ላይ ስላላነጠፍከው አንሶላ ሲያነሱ) እንደነዚ ያሉ ነገሮች በትክክለኛ ጊዜና ቦታ ባለመሆኑ በትእግሥት ባልፍም ግን ያናድደኛል። ከዚ ባለፈ ግን ከሚያወድሰኝ ሰው ይልቅ የሚተቸኝ ሰው ይሻለኛል። የሚያወድሰኝ ሰው comfort ይከለክለኛል።
Aug 05, 2022በቅድሚያ እኔ 2 በጣም የተለያዩ ሀሳቦች አሉኝ 1,መተቸት ያለባቸው 2,መተቸት የሌለባቸው 1,መተቸት ያለባቸው የምላቸው መስተካከል የሚችሉ ነገሮች የሆነ ሰው ማስተካከል ያለበትን ነገር እንዲያስተካክል ስንፈልግ በትችት መልክ ለዛ ሰው እንነግረዋለን 2,መተቸት የሌለባቸው የምላቸው የዛን ሰው ተፈጥሯዊ ነገሮች ለምሳሌ ቁመት, የቆዳ ቀለም ,የሰውነት አቋም ,የኑሮ ሁኔታ ብቻ ብዙ እኔም ላይ ብዙ ጊዜ ስለደረሰብኝ ነው የጊቢ ተማሪ ነኝ ትችትን እስኪያቅለሸልሸኝ በዶርም ሜቶቼ ተተችቻለው በተለይ በ2ኛው በቆዳ ቀለሜ በቅጥነቴ በbf በአመጋገብ ,በአለባበስ ,ባለኝ ነገሮች በሙሉ so ይሄን አንተ በምን መልኩ ትረዳዋለህ ?? በጥሩ or በመጥፎ ?? ስለዚ እኔ ግን ፈጣሪ እረድቶኝ ተገላገልኩ መልሱን መልሰው አንተ
Aug 06, 2022ene tchit mibal neger mnm yihun mn yanadegnal....I want perfection in ma life..gn yihe tchit alemewdedie ena metlatie gn hiwotie bemulu be tchit endimola argobgnal😔😔
Aug 06, 2022ልክ ነህኮ ግን የግሌን ሀሳብ ልንገርህ ነቀፌታን በሁለት መንገድ አየዋለሁ ግልፅ የሆነ ነቀፌታና በመዘርጠጥ የተሞላ፡፡ ግልፅ ሰው ከምልህ በላይ ደስ ይለኛል የዛን ያህል ዝርጥጥ ሰው በጣም ነው የሚቀፈኝ plus demo ግልፅ ነን ብለው ነቀፌታን የሚያቀርቡ ሰዎች መልሰህ ጉድለታቸውን አይተህ ስትነቅፋቸ ሰዎች ላይ የሚያሳድሩትን ተፅእኖ የመቀበል አቅም የላቸው ፡፡ so
Aug 06, 2022Bzu gize ye egna his lk mayhonew biye masbew ketesetew alama wechi yihonal sle serahew sra sayhon sle akumh liyawera ena kante gar yayayizewal yihe demo lk aydelm...enji betam tekami ngr nbr le ketay sra beteley 😊...
Aug 06, 2022