#other
ካዛንቺስ አካባቢ ከ ሴት ጋር ተቀምጦ ረዥም ሰአት ለማውራት የሚሆን መግቢያ ምናምን የማይከፈልበት ቦታ ምታቁ ከሆነ please ተባበሩኝ ከካዛ ትንሽ ቢርቅም ችግር የለውም
Aug 05, 20221 engagements
ካዛንቺስ አካባቢ ከ ሴት ጋር ተቀምጦ ረዥም ሰአት ለማውራት የሚሆን መግቢያ ምናምን የማይከፈልበት ቦታ ምታቁ ከሆነ please ተባበሩኝ ከካዛ ትንሽ ቢርቅም ችግር የለውም
Aug 05, 2022Please make money before you make a girlfreind😂😂😂
Aug 07, 2022