ሰላም ሰዎች የመጀመሪያ አመት የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ የናቹራል ሳይንስ ተማሪ ነኝ በመጀመርያ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነበርኩኝ ከዛ የፋይናል ውጤቴ ብልሽሽት አለ እንደዚህ አመጣለው ብዬ አስቤ አላውቅም 2 ነው ያመጣሁት gpa እና በጣም ከፍቶኛል የማስበው ራሴን ስለማጥፋት ብቻ ነው ቤተሰቦቼ ይሄን ውጤት ቢያዩ ምን እንደሚሉ አላውቅም እኔ በአንድ ሴሚስተር ተስፋ ቆርጬ ስለመመሞት እያሰብኩ ነው በቃ ምን እንደማረግ አላቅም ከዚህ ስሜት እንዴት መውጣት ችላለው እባካችሁ ተባበሩኝ ህልሜ የጠፋ ያህል ነው እየተሰማኝ ያለው ሌላው ቀርቶ ወደ ሶሻል መቀየር አይቻልም ተብሏል ብቻ መፍትሄ ያላችሁ
Aug 05, 2022Bro wey demo yene ehet be ande aynet situation west nebern ene ahun 2nd year eyecheresku yalhu temari negn @AASTU ena gibi segeba 4 deres neber hasabe gn mn endetefetere mn endehone salak 2.2 ametahu plus F metabegn mnamm ena beza time ahun ante eyasebk yalewn neber saseb yeneberew then be gize hidet erasen aregagaw ena focus areku arif mesrat jemerku eskahun becha cgpa 3.2 dersual ena ataseb man yestekakelal demo theley ena ye teshenafi sew hasab ataseb
Aug 05, 2022