Natiiiiiii8.5
#education
ሰላም ጋይስ አፋን ኦሮሞ ትንሽ ትንሽ ለሚችል ሰው ይበልጥ ሊማርበት የሚችልበት የቋንቋ ትምህርት ቤት ለላፍቶ የቀረበ የምታቁት ካለ እባካቹ ተባበሩኝ። ከቻላቹ ከነዋጋው እና የሚፈጀው ጊዜ።
Aug 05, 20223 engagements
ሰላም ጋይስ አፋን ኦሮሞ ትንሽ ትንሽ ለሚችል ሰው ይበልጥ ሊማርበት የሚችልበት የቋንቋ ትምህርት ቤት ለላፍቶ የቀረበ የምታቁት ካለ እባካቹ ተባበሩኝ። ከቻላቹ ከነዋጋው እና የሚፈጀው ጊዜ።
Aug 05, 2022Lebu mebrathayl ga neber ahun yenur aynur alakem
Aug 05, 2022Could u be more specific ?
Aug 13, 2022ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ላይ አለ በአካል ሄደህ አናግራቸው
Aug 05, 2022