BAHH99
#education
የግእዝ ቋንቋ በርቀት ወይም በኦንላይን ለመማር የምችልበት መንገድ ይኖራል ? በምኖርበት ከተማ የሚያስተምር አንድም ተቋም ማግኘት አልቻልኩም 🙏
Aug 04, 20223 engagements
የግእዝ ቋንቋ በርቀት ወይም በኦንላይን ለመማር የምችልበት መንገድ ይኖራል ? በምኖርበት ከተማ የሚያስተምር አንድም ተቋም ማግኘት አልቻልኩም 🙏
Aug 04, 2022"አርድእተ ግእዝ" ቻናል @ardietegeez ጥሩ ነው።
Aug 05, 2022Be telegram be zure yemeyastemere sewe akalewe bekerbu legemere selemechele anagergne
Aug 12, 2022