#for_fresh_students ✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ። A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A 👉🏾89-85 👉🏾4 A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B 👉🏾74-70 👉🏾3 B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C 👉🏾59-50 👉🏾2 C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75 D 👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። ===================== ∞ ነኝ።😊👍 ====================== ✅ ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር ! ====================== 📚 JOIN : @z_campus 📚 JOIN : @z_campus =====================
Aug 05, 2022