the thing is ብዙ ጊዜ ሴቶች የሆነ አጋጣሚ ሲያገኙ ከወንድ ጋር የአካል ንክኪ ማድረግ ይፈልጋሉ? Like አንዳንዴም ሳያውቁት ያደረጉም ያስመስላሉ። ይሄ ነገር ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል? ምክንያቱስ ምንድነው? I always think about it. እስቲ ምክንያቱን ንገሩኝ
Aug 04, 2022Yhen teyake setoch bimelsut arif new wendovh teregagu enji😁
Aug 04, 2022