ሰላም .... ከልጅነቴ ጀምሮ የ ሃይማኖት መፅሀፍ እናም የኢትዮጵያ ታሪኮች ማንበብ እወድ ነበር.. እናም በልጅነቴ በጣም ሰዎችንም እመክር ነበረ በዚ ምክንያት ብዙ ሰዎች ለእኔ ጥሩ አመለካከት አላቸው ... እናም እያደኩኝ ስመጣ ከልጅነቴ የበለጠ ጠንካራ እና አቋም ሊኖረኝ ሲገባ በጣም ደካማ ሰው ሆኛለሁ ብዙ ነገሮችን እጀምራለሁ ግን አልጨርስም ... ከምላቹ በላይ ሰነፍ ሆኛለሁ ማንበብ ስፈልግም እንቅልፍ ያደክመኛል እባካቹ የሆነ ሃሳብ ስጡኝ እባካቹ ምከሩኝ በጣም ተጨንቂያለሁ
Aug 03, 2022Are u beza?
Aug 04, 2022