Wonder943
#other
#other Sewoch sle eye glass new mteykachu..eye glass stadergu eske መጨረሻው ለአይናችሁ ታስጠጉታላችሁ? ወይስ አይናችሁን ሳይነካ ራቅ ብሎ ነው መሆን ያለበት? እኔ ሳስጠጋው አይኔን እየነካ ምቾት አልሰጠኝም ለዛ ነው ምጠይቃችሁ ሳርቀው ደሞ ሌላ ሰው ምናምን ሳይ ሙሉ ለ ሙሉ አስጠግተውት አያለው
Aug 03, 20224 engagements