hey guys , እኔና ፍቅረኛዬ አዝማሪ ቤት ልንገባ አስበናል እና የምታቁትን አስቂኝ ለአዝማሪ የሚሰጥ ግጥም ብትነግሩኝ,ተቀበል ብዬ የምናገረው ነገር😊
Aug 03, 2022የቡናሽን ጣዕም ማታ እቀምሳለሁ እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቻለሁ 😂😂😂
Aug 03, 2022hey guys , እኔና ፍቅረኛዬ አዝማሪ ቤት ልንገባ አስበናል እና የምታቁትን አስቂኝ ለአዝማሪ የሚሰጥ ግጥም ብትነግሩኝ,ተቀበል ብዬ የምናገረው ነገር😊
Aug 03, 2022የቡናሽን ጣዕም ማታ እቀምሳለሁ እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቻለሁ 😂😂😂
Aug 03, 2022Kdme zgjet mehonu new ere lash😂 eski yhe kehone mokrut yaw kfat asbe adelem yagegnewt eun new #ተቀበል___1 እናቱን ጠይቄ እሺ ተብያለው አባቱን ጠይቄ እሺ ተብያለው እሱንም ነግሬው ግድ የለም ብሎኛል ሚስቱ ቀርታኛለች እንዴት ይሻለኛል...🤔 #ተቀበል____2 ሚስቲንም ጠይቂያት እሺ ትልሻለች ሼም ይዟት ነው እንጂ ድሮም ፈታዋለች እሷም እኔን ጠብሳ እሺ ብያታለው ቶሎ አግቢውና እኔም ወስዳታለው 😂😂😂😂 Join||👉 @Mudmeyaz
Aug 03, 2022#ተቀበል....1 አንቺ ፍየል አቋም ዝንጅብል እግር ቆንጆ ነሽ እያልኩኝ ላፅናናሽ ብሞክር ከኔ በላይ ቆንጆ የለም አልሽ በሀገር 😏 #ተቀበል...2 አንተ ጣፊያ መሳይ አናታም ዝንጀሮ ቁጫጭ ሽንኩርት ራስ የሰኔ በረሮ ጥፊ ይበቀሀል ሞተሀል ዘንድሮ ተቀበል...3 አንቺ ግመል እግር አሳማ ምላስ ማታ አንቺን ከማቀፍ ይሻላል ትራስ
Aug 03, 2022Litatalachewu asbk nw ende hoo
Aug 03, 2022ይዟታል ይሉላ ፍቅር ከ ሸማኔ ምን አስጨነቃቸዉ ከተስማማኝ ለኔ።
Aug 03, 2022😱
Aug 03, 2022Mnew yihe tela tej tej alegn Shente meta
Aug 03, 2022Lesua አፋንጫ ጓራዳ ብለኸኛል አሉ እቃው ከጓዳ ነው ቁም ነገሩ ሁሉ።🙈 #ጭራቀረሽ
Aug 03, 2022Wym by ekaw tho😂👀
Aug 03, 2022Mtsm 😒abet ye andand sew tiyake i wish endante gize binoregn maryamn mn aynet mofo nw
Aug 03, 2022ሰውን ከመከራ ከጭንቅ ከስቃይ ከጉድ የሚያወጣ አምላክ እያለሽ እንዴት የሰው ጠብደል ያውጣኝ ትያለሽ
Aug 03, 2022ያባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠምበለል፣ ያባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠምበለል፣ ፍቀጅልኝና ጭኖችሽ ላይ ልዝለል።
Aug 03, 2022Azamari addis abeba yet endale negarene 🙏
Aug 03, 2022አቀብል በግንባርሽ አልምል በገና መሠለ በአይንሽ አልመካ ሰናፍጭ አከለ አፍንጫሽ ጨርሶ ከቦታውም የለ ብጥሌው ፊትሽ ላይ ይህ ኩበት መስሎ ክምር ያለው ከንፈር እንኳን ሊሳምና ለአይን አይደፈር😒
Aug 03, 2022