KeenLion471#otherሰላም ሰላም ባ/ዳር ላይ ስፖርት ቤት ለመክፈት አስቤ እቃወችን እያሟላሁ ነው። እና ክብደቶች የት አካባቢ ነው እሚሸጡት? ከቻላችሁ ዋጋም ጭምር?🙏Aug 03, 20220 engagements