Ebakachu erdugn ebakachu ye rakut video telekobgnal ena endet new mastefaw mchlew hack mareg mtchlu sewech argachu btastefulgn demo mamen ykebdegnal weym endezi aynet neger yagatemachu sewech ebakachu erdugn benatachu memote bcha new mitayegn benatachu kezi neger awtugn leman MN bye lnager yasafral eco slezi manm liredagn alchalem enate erdugn benatachu hiweten tadegot
Aug 02, 2022ዝም ብለሽ መድኃኔዓለምን ይቅር በለኝ በይውና ከሱ ታሪቂ እሱ ያስችልሻል ይታደግሻልም። እንጂማማማማማ. . የሆነ ሆኖ ብዙ አትደናገጪ ዘንድሮ እርቃን ብርቅ አይደለም። ሁሉም ቂጡን ጥሎ ነው እየሄደ ያለው ልዩነቱ አንቺ መቅረፅሽ ብቻ ነው። እንደ እንዝርት ሾርርር ያደረጋችኹ ሰሞን አቅላችሁን ስታችኹ መደረግ የሌለበትን ነገር ታደርጉና ሰከን ስትሉ ድንጋጤ ውስጥ ገብታችኹ በድጋሜ የተሳሳተ እርምጃ ትወስዳላችኹ መጀመሪያ ከማንም በላይ ያስቀየማችሁትን አምላክ ማረን በሉ። እሱ #ገመና_ሸፋኝ ነው። እንደ ሰው ግዜ ጠብቆ አጋልጦ አይሰጥኽም አለመመለስኽን ሲያይ ግን "አያዋርድኽ" ሲያከብርም ያውቅበታል ማዋረዱንም ያውቅበታል። ከተመለስን ግን ከነነውራችን ያስከብረናል። የምለው ከገባሽ ንስሀ ግቢ እንደዛ እርቃንሽን ለላክሽለት ሰው መሰናከያ ሆነሻል። አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ደሞ።
Aug 03, 2022