#art
ሰላም ፤ የስዕል መማሪያ/ ማስተማሪያ መፀሀፍ ካለ ብትነግሩኝ ከቻላችሁ ብትልኩልኝ እወዳለው፤ ወይም በስርአት የተዘጋጀ ከምንም ተነስቶ እስከ ፕሮፌሽናል ሰዓሊ መሆን የሚያስችል ነገር ብትጠቁሙኝ ሶፍት ኮፒ ሊሆን ይችላል ወይም የዩቱብ ቻናል በማንኛውም መንገድ የሚያስተምር ነገር ጠቁሙኝ። አመሰግናለው ።
Aug 02, 202211 engagements
ሰላም ፤ የስዕል መማሪያ/ ማስተማሪያ መፀሀፍ ካለ ብትነግሩኝ ከቻላችሁ ብትልኩልኝ እወዳለው፤ ወይም በስርአት የተዘጋጀ ከምንም ተነስቶ እስከ ፕሮፌሽናል ሰዓሊ መሆን የሚያስችል ነገር ብትጠቁሙኝ ሶፍት ኮፒ ሊሆን ይችላል ወይም የዩቱብ ቻናል በማንኛውም መንገድ የሚያስተምር ነገር ጠቁሙኝ። አመሰግናለው ።
Aug 02, 2022በዚህ መፅሀፍ በዋናነት figure ታጠኑበታላቹ ማፅሀፉን እንድታነቡት ብቻ ሳፕሆን የሚታየውንም ስእል በመሳል የሰዎችን እንቅስቃሴ አቋቋም በተለያየ አቅጣጫ መስራትን ታያላቹ ከመፅሀፉ በተጨማሪ በአካል እያያቹ የሰዎችን እንቅስቃሴ ብታጠኑ የተሻለ እጃችሁን ከጭንቅላት እና ከአይናቹ ጋር በማቀናጀት መስራትን ትማሩበታላቹ ከወደዳቹት እና ከጠቀማቹ ሼር ሌሎች ብዙ መፅሀፍቶችንም እልካለው ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ፃፉልኝ @art_material ezi channel lay bezume bayebalem metsehafoche alu gebtehe eyachwe
Aug 02, 2022ሠላም ወንድሞቸ 🤝 ስራ ለመጀመር ፈልጌ ነበር በትንሽ በጀት የሚሠራ ስራ እስኪ ጠቁሙኝ የብር መጠኑ ጋር🙏🙏🙏
Aug 03, 2022👆👆
Aug 02, 2022