#health
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁልኝ እ....ምን መሰላችሁ በጣጣጣጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ እሁድ እለት ኳስ ተጫዉቼ የሌለ ስትራፖ ይዞኛል እና ደግሞ ቅዳሜም ድጋሚ እጫወታለሁ እና ቶሎ ከህመሙ recover ለማድረግ ምን ማድረግ አለብኝ?
Aug 02, 20226 engagements
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁልኝ እ....ምን መሰላችሁ በጣጣጣጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ እሁድ እለት ኳስ ተጫዉቼ የሌለ ስትራፖ ይዞኛል እና ደግሞ ቅዳሜም ድጋሚ እጫወታለሁ እና ቶሎ ከህመሙ recover ለማድረግ ምን ማድረግ አለብኝ?
Aug 02, 2022Erob tewat tenesteh tseliy keza arb digemew
Aug 02, 2022ስገድበት 50/50 ጠዋትና ማታ በሶስተኛው ቀን ኖርማል ይሆናል
Aug 02, 2022Sport serabet ye leg ena ruxebet yetewekal quch bedeg menamen
Aug 02, 2022ቀዝቃዛ ሻወር ቶሎ ቶሎ
Aug 02, 2022Dgemew keza tlemdewaleh
Aug 02, 2022Strapo yalebh bota lay be Vaseline eshew arif lewt tayaleh
Aug 02, 2022