እኔ በበኩሌ የምመክርክ ነገር "ወደ ኋላ እንዳትል" የፈለገ ቢርብኽ ቢጠማኽ ብርድ ቢመታኽ ዱርዬ ቢደበድብኽ ወንዶች ቢደፍሩኽ በቃ ምንም ቢገጥምኽ ወደኋላ እንዳትል። ልብስ ደሞ ይዘኽ አትውጣ በራስኽ ላይ ሌባ መጥራት ነው 1ቲሸርትና 1ቁምጣ ልብሰኽ ውጣ ። በጭራሽ ደሞ ሰውን እንዳትለምን በርሀብ ሙት እንጂ ፍርፋሪ ምናምን እንዳትለምን ደሞ ለምን ትለምናለኽ የመጥገብን ተቃራኒ አይደል ማየት የፈለከው። ዛሬ ጥፋ ክረምቱም ሳይወጣ ብርዱን እና ዝናቡን ለቀጣዩ ክረምት እንድትለምደው።
Aug 02, 2022