Selam endit nachu Esti Orthodox yehonachu ena demo bedemb ewekatu yalachu melesulegn sex adergo mayake saw gn demo abezeto masturbate yaderge saw ba "ተክሊል" magebat yechelale endi bedemb betemalesulegn🙏
Aug 01, 2022ዋናው ነገር በተክሊል ማግባት አለማግባትክ አይደለም። አዳም ከገነት ሲባረር ተድላ ደስታ ካለበት ስፍራ ወጣው በማለት አልነበረም ያለቀሰው ይኽ አይነቱ ሀሳብ የቤተ ፈት ሀሳብ ይባላል። እችላለው አልችልም የሚለውን በቅድሚያ ከልብኽ አውጥተኽ ። እግዚአብሔርን መበደልህን ማመንና መጸጸት ማልቀስ ነው ዋናው ነገር። አክሊል ሽልማት ነው። ንጹህ መስዋዕት ደሞ የተሰበረ ልብ ነው። ያለ ንጹህ መስዋዕት ሽልማት ብትቀበል ላንተ ምን ይረባሀል ? እገሌ በተክሊል አገባ እገሌ ድንግል ነበር ለሚል ለተራ ወሬና ታይታ ? እሱን እርሳው ይኽ በጎ አይደለም። ትችላለህ አትችልም የሚለው በንስሀ አባትኽ የሚወሰን ነው። መጸጸትክን ተመልክተው ወይ ትችላለክ አልያም አትችልም ይሉካል። የአስተምኽሮ መንገድ እንዳለ የንስሀ መንገድም አለ።
Aug 02, 2022