Chappy833.5
#technology
ስልኬ ከዚህ በፊት በዳታ youtube ም google ም ይሰራ ነበር አሁን ግን tg እና insta ብቻ ነው ሚሰራልኝ መፍትሄ አላችሁ? ምን ላርግ ሚስተካከል setting ካለ
Aug 01, 20222 engagements
ስልኬ ከዚህ በፊት በዳታ youtube ም google ም ይሰራ ነበር አሁን ግን tg እና insta ብቻ ነው ሚሰራልኝ መፍትሄ አላችሁ? ምን ላርግ ሚስተካከል setting ካለ
Aug 01, 2022Automatic network search mokr keza demo airplane mode abrteh atfa
Aug 02, 2022setting lay data usage lay limit tedergew kehone check aregi.... weyem demo only WiFi mode tederego kehonem
Aug 02, 2022