ሰላም ምን መሰላችሁ ድምፃዊ የመሆን እቅድ አለኝ በተፈጥሮም ጥሩ የሚባል ነው በተጨማሪ ግን ልሰለጥን ነው 3 ወር ነገር ግን ቤተሰቦቼ ደስተኛ አይደሉም ማንም አይደግፈኝም አባቴ ጭራሽ አይፈልግም እናቴ ደሞ ብር ማክሰር ነው ላትጠቀሚበት የትም አትደርሽም አይነት ነገር ነው ሀሳቦ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝፈን እወዳለሁ በርግጥ አላማየ የነበርው በዋነኝነት ጋዜጠኝነት ነበር ነገር ግን 10 ክፍል ውጤት ሳይመጣልኝ ቀርና ዲፕሎማ ICT(database ) ተምሬ በአሁኑ አመት ተመርኩ እና ሶሻል ዲግሪ መግባት አልችልም ስለዚህ ጋዜጠኝነት መማር አልችልም እኔ ደም ሌላ ትምህርት ዲግሪ ብቀጥልም ከጋዜጠኝነት ውጪ ተቀጥሬ መስራት አልፈልግም ቁጥርጥር የበዛበት ስራ አልፈልግም እና ደሞ ቤተሰቦቼ በገንዘብ ደካማ ናቸው ከተሳካልኝ ላግዛቸው እችላለሁ ብዬ አስባለሁ ደሞ ቆንጆ ነኝ በዛ ላይ ጥሩ ድምፅ አለኝ ቤተሰቦቼ ግን ለዘፍኝ ያላቸው አመለካከት እኔን አስሮ ይዞኛል እና ምን ይሻላል ልጀምር ትምህርቱን
Aug 01, 2022can we talk same feeling here also im workin on music
Aug 02, 2022