እኔ ምለው sex ፍቅር ላይ ግዴታ ሆነ እንዴ ማለት ወንዶች ጋ ያለው ስሜት እንዴት ነዉ ማለቴ ለሱ ያላችሁ አመለካከት ምንድነው sex አናድርግ ብላችሁ ምትጠይቁት ምታፈቅሩዋትን ሴት ነዉ ወይስ ለመደበሪያ የያዛቹዋትን ነዉ እባካችሁ መልስ ስጡኝ በጭንቀት ልሞት ነዉ ፍቅረኛዬ ይሄን ካላረክሽልኝ አታፈቅሪኝም ማለት ነዉ ብሎኝ ጭቅጭቅ ላይ ነን እኔ ደሞ ይሄ እንዲፈጠር በፍፁም አልፈልግም እስቲ እንዴት ታዩታላችሁ
Aug 01, 2022Ye fkr melekia adelem ena kalaregsh atafekrignm kalesh ehte single nesh 🤷♂ Btw wend negn ena yemlshn akalew
Aug 01, 2022