#technology
What is the application of artefical intellegience in agriculture
Aug 01, 20223 engagements
What is the application of artefical intellegience in agriculture
Aug 01, 2022እርጥበት ያነሰበትን ቦታ ለይቶ ያጠጣል አረም ገና መዛመት ሲጀምር ምን አይነት/የት ቦታ/እንዲሁም ምንአይነት አረም ማጥፊያ መጠቀም እንደሚያስፈልግ ለይቶ ይተገብራል በዘለላ የጎደለውን ኒውትረንቶች እየለየ የጎደለውን (ሶዲየም/ናይትሮጅንና ፖታሲየም) ይመግባል ለአጨዳ ሲደርሱ ቀን ሰአት ሳያዛንፍ ያጭዳል የታጨደውም ሳይባክን ወደጎተራ እንዲገባ ገራሚ አስተዋፅዖ ያደርጋል በአጠቃላይ ምርታማነትን በእጥፍ ይጨምርና ዌስቴጅን በእጅጉ ይቀንሳል የአፈርን ለምነት በእጅጉ ያስቀጥላል ከላይ ለጠቀስኳቸው አገልግሎቶች #aiድሮኖችን በእጅጉ ግልጋሎት ላይ ይውላሉ ::
Aug 01, 2022basically think of what humans can do…we can teach AI to do most of the things using computer vision and actuators
Aug 03, 2022Ayichilm
Aug 02, 2022