Musedaba-52
#technology
ወንድሞቼ ለvideo edit computer 2gb ram ሆነብኝ እና After effect, blender,priemer pro ለመጫን ደሞ ram ማሳደግ አለብኝ እና ram መጠን ከፍ ማረግ ይቻላል?🙏
Aug 01, 20226 engagements
ወንድሞቼ ለvideo edit computer 2gb ram ሆነብኝ እና After effect, blender,priemer pro ለመጫን ደሞ ram ማሳደግ አለብኝ እና ram መጠን ከፍ ማረግ ይቻላል?🙏
Aug 01, 2022እንደፒሲው ስፔክ ይወሰናል አንዳንዴ ከ4ጂቢ በላይ ማሳደግ አትችልም ፕሮሰሰር ስፒዱ ይወስነዋል ላልካቸው ፕሮግራሞች ደግሞ የግድ ከ4ጂቢ በላይ መሆን አለበት ካለዛ ያዝግሀል ቢከፍተው ራሱ
Aug 01, 2022አዎን ይቻላል። ሚቻለው ግን ራሱ ሳይሆን ምታሳድገው አዲስ ከፍ ያለ በመግዛት ነው። ኮምፕዩተሩ 2 ስሎት/ራም መያዛ/ ካለው ውስጡ ያለው 2ጂቢ እዛው እንዳለ በሁለተኛው ስሎት ሌላ አዲስ ገዝተህ መጨመር። ነገር ግን ስሎቱ አንድ ብቻ ከሆነ ውስጥ ያለውን አውጥተህ ከፍ ያለ ሌላ ገዝተህ ማስገባት ነው።
Aug 01, 2022Awo tchlaleh
Aug 01, 2022