ሰላም እንደ ምን አላችሁ አንድ ጥያቄ ልትይቃቹ ነው እኔ አና ፍቅረኛየ በጣም ተራርቀን ነው ያለነው እና በጣም ነው የምትወደውኝ በጣም ነው የምወዳት እና በጣም ትናፍቀኛለች ግን ናፍቆቱን በስልክ ሊወጣ የማልችለው ናፍቆት ይሆንብኛል አይኗን ላያት እፈልጋለሁ ግን በምሃላችን ካለው ርቀት የተነሳ ርቀት ሲባል ደግሞ እንዴ ልቤ የማላገኝቤት ነው እና በጣም ናፍቀኛለች
Jul 31, 2022እና እኛ ምን እናድርግ🙄
Aug 01, 2022