#religion
#እግዚአብሔር_ሰላም_የድንግል_እመቤቴ ምልጃ ከእናንተ ጋር ይሁን ኦርቶዶክሳውያን !!! 👉 ደቡብ ክልል (በተለይ ደቡብ ምዕራብ አካባቢ ) የምታውቁት ከከተማ ራቅ ያለ #ገዳም ካለ ንገሩኝ ። #ገዳሙ_የሚሰጣቸው አግልግሎቶች ✝ የአብነት ትምህርት ቤት ✝ የጸበል አገልግሎት ✝ ለአምሮ ሰላምን ለመንፈስ እርካታን ለነፍስ እረፍትን የሚሰጥ ገዳም ከነታሪኩ ብትፅፉልኝ ባለውለታየ ናችሁ ። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
Jul 31, 20226 engagements