TheMan59
#health
ሰላም guys ማታ ማታ በጣም ግራ እጄ ማለትም ጡንቻዬ ላይ ትኩሳት አለው ስነካው እንደማቃጠል ያረገኛል ቀኝ እጄ ግን ኖርማል ነው እባካችሁ የጤና ባለሙያዋች እርዱኝ🙏🙏
Jul 31, 20221 engagements
ሰላም guys ማታ ማታ በጣም ግራ እጄ ማለትም ጡንቻዬ ላይ ትኩሳት አለው ስነካው እንደማቃጠል ያረገኛል ቀኝ እጄ ግን ኖርማል ነው እባካችሁ የጤና ባለሙያዋች እርዱኝ🙏🙏
Jul 31, 2022I'm not a health expert but, if it has pain it might be signs of cancer.im entirely speculating so Get it checked at the hospital, it's better than asking people here who can't see your symptoms well.
Aug 01, 2022