ንሰሐ ሚገባበት ጊዜ ራሱ መዋዕለ ጾም ውስጥ ነው። የሚሰጥህ ቀኖና ግን ጾም ውስጥም ከጾም በኋላም ሊሆን ይችላል። - ሰሙነ ህማማት ፍትሐት ሰለማይደረግ ንሰሐ አይገባም። - በዓለ ሃምሳ(ከትንሳኤ ጀምሮ እስከ 50ኛው ቀን) ውስጥ ንሰሐ መናዘዝ ይቻላል ግን ቀኖና የሚሰጠው ከበዓለ ሃምሳ በኋላ ነው። የንሰሐ ጊዜ ሁሌም ክፍት ነው።
Aug 01, 2022ንሰሐ ሚገባበት ጊዜ ራሱ መዋዕለ ጾም ውስጥ ነው። የሚሰጥህ ቀኖና ግን ጾም ውስጥም ከጾም በኋላም ሊሆን ይችላል። - ሰሙነ ህማማት ፍትሐት ሰለማይደረግ ንሰሐ አይገባም። - በዓለ ሃምሳ(ከትንሳኤ ጀምሮ እስከ 50ኛው ቀን) ውስጥ ንሰሐ መናዘዝ ይቻላል ግን ቀኖና የሚሰጠው ከበዓለ ሃምሳ በኋላ ነው። የንሰሐ ጊዜ ሁሌም ክፍት ነው።
Aug 01, 2022Awo nsha bemangnawm gize yigebal except hmamat samnt
Aug 01, 2022Neseha megbat techelalek except on bealehamsa ena semone himamat
Aug 01, 2022Ahun gizew silkefa yichalal...for more info ask your nissiha abat
Aug 01, 2022Endemakew kehone aychalm somu erasu and hatyat matfiya menged nw slezhi somu sifeta nw michalw
Aug 01, 2022