mainly for Protestant ሌሎቻቹም ተሳተፉ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ብለን እንድንቀበል ያደረገን መፅሐፍ ቅዱስ ነው አይደል ምክኛቱም በግልፅ ስለተፃፈ 👉ሮሜ 8:34፤ ዕብ 7:24፤ ዕብ 5:7... መልካም በእነኚህ ጥቅሶች ክርስትስን አማላጅ ካልነው ኢየሱስ በዚው መፃፍ ላይ አብን አምላኬ እያለ ጠርቶታል 👉ዮሐ 20፡17 ስልጣኑም ከአብ ያገኘው እንደሆነና ሚያደርገውን ነገር ከአብ እንደተቀበለ ተናግሯል 👉ማር 10:18 ዮሐ 5:20 ዮሐ 6:57 ዮሐ 14:28 ኤፌ 1:3 2ኛ ቆሮ 1:3 1ኛ ጴጥ 1:3 ራዕ 3:15 የኔ ጥያቄ ከላይ ያየናቸውን ጥቅስ ይዘን ክርስቶስ አማላጅ ነው ካልን በእንኚህ ጥቅስ ደግሞ አብ የጌታ አምላክ ነው ወይ ደሞ አብ ወልድን ይበልጣል ማለት እንችላለን? 👉አማላጅ ለሚለው ትርጓሜ የለውም ከተባለ ለእነኚስ ለምን ትርጓሜ እንሰጣለን? 👉በመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ወልድን አማላጅ ያለ ትክክል ከሆነ ለምን አብ የወልድ አምላክ ነው ወልድ ከአብ ያንሳል የሚልም እውነተኛ አይሆንም ታድያ? 👉በዚው ኢየሱስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ምትሉትም ማስረጃ ብትሰጡኝ ፨ሁላችሁም ተሳተፉ ግን በጨዋነትና ሀይማኖታችሁ በሚያዛችሁ መልኩ ስነስርዓት ይኑራችሁ
Jul 31, 2022Love how ppl when they get bored just asked stupid and controversial questions so that they can see ppl fight to answer it n show who is wrong n who is right damn dude I've no words smh🤦♂️
Aug 01, 2022