#religion
ኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቼ ተባበሩኝ ሚስጥረ ስጋዌ በpdf ያላቹ ወይም የምማርበት ቻናል የምታውቁ ካላቹ 🙏
Jul 31, 20225 engagements
ኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቼ ተባበሩኝ ሚስጥረ ስጋዌ በpdf ያላቹ ወይም የምማርበት ቻናል የምታውቁ ካላቹ 🙏
Jul 31, 2022Btw ene ketazebkut ngr ezi channel lay religious ngr miteykut abzagnaw bewshet maninet nw sayawku kerto sayhon andu andu lay lemesalek amagn meslew yteykalu
Aug 02, 2022ደ/መ መድሐኒያለም ቤ/ክ የፕሪፕ ኮርስ ማህበር ተማሪ ነኝ እና አሁን እየተማርን ካለነው አምስቱ አእማደ ሚሥጥራት ወስጥ ሚስጥረ ሥጋዌ እየተማርን ነው እና በመሀል አንድ ክፍል አምልጦኝ ነበር (የመጀመሪያው ክፍል)ሁለተኛውን ክፍል ግን ተከታትያለሁ እና ለምን ጠየከኝ ላልከኝ ጥያቄ በመጀመሪያ የመጀመሪያው ክፍል ስላ መለጠኝ ከዚ በኋላ ያሉትን ክፍሎችንም አከባቢ በመቀየሬ ምክንያት ስለማልማራቸው በቴሌግራም መከተታተል ስላለብኝ ነው የጠየኩት አመሰግናለሁ
Aug 02, 2022https://t.me/APOSTOLICsuccession
Aug 01, 2022https://t.me/Tewahdo_Haymanotie/74
Aug 01, 2022