#technology
አሁን ላይ እና ቀደም ብለው ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት ውስጥ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሞተሮች ገዝታቹ መጠቀም የጀመራቹ ሰዎች ተደስታቹበታል ወይስ በመግዛታቹ ተቆጭታችኋል? ቆጣሪ ላይ ያለውስ የሀይል ፍጆታ እንዴት/ምን ያህል ነው ፣ ብዙ ያስከፍላል? (የትም ከተማ ላይ ሁኑ መረጃው ስላስፈለገኝ ነው በጣም) በተጨማሪ ደግሞ እናንተ አካባቢ ያለውን ዋጋ ብትነግሩኝ ፤ ከቻላቹ ደግሞ እንደ ተጨማሪ ስለመኪናውም ሁኔታ ምናምን ብትነግሩኝ ፣ ከምስጋና ጋር🙏
Jul 31, 20220 engagements