#Urgent ሰላም ጋይስ 🙌 ፕሊስ እንዳታልፋት🥺 1,እነዚልዩሀይሎች ቆይ ለምን ያህል ጊዜ ነው ስልጠና የወሰዱት🤔? 2,ባለፈውከነሱ ጋር በጣም ተጣልቼ ነበር እና አሁን በቃ ከተማ ውስጥ እየፈለጉኝ ነው እና ካገኙኝ እንደሚገሉኝም ደሞ አስፈራርተውኛል እና መብቱ አላቸው🥺? 3.ቤትድረስ መተው እንደዛ ማድረግ ይችላሉ😔? 4.እኔመከላከያ ለመሆን እያሰብኩ ነው እና ለምን ያህል ጊዜ ነው ስልጠና ወስጄ ብቁ የምሆነው👀? አመሰግናለሁ🙏
Jul 31, 2022ምን ክልል ነው ያለሽው ማን,?
Jul 31, 2022