ሰላም ሰዎች የገጠመኝ ችግር ምን መሰላችሁ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና Presentation ሳቀርብ ችሎታው እያለኝ እንዲሁም በደንብ አድርጌ ተዘጋጅቼ ላቀርብ ስወጣ ግን በጣም ከምላችሁ በላይ ፍርሃት ይወረኛል ይሄ ደግሞ በውጤቴ ላይ ተፅዕኖ እያመጣብኝ ነው እና ይሄን ነገር(confidence) ለማሻሻል የጠቀማችሁ መፅሀፍ ወይም ሌላ ነገር ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Jul 30, 2022-ሙልት ያለ ካፌ/ምግብ ቤት ውስጥ ዝም ብለህ ጫፍ ድረስ ገብተህ ውጣ -ክላስ ውስጥ ዞር ዞር እያልክ ከማትግባባቸው ተማሪዎች ጋር ወሬ ፈጥረህ ለማውራት ሞክር -መጀመሪያ ለብቻህ ባዶ ክፍል ውስጥ ማቅረብ -ከዛ ለቅርብ ጓደኞችህ ማቅረብ
Jul 30, 2022