ሰላም ሰላም ውድ የተከበራችሁ የask_anything_bot ቤተሰቦች እንዴ ምን አላችሁ? እናንተጋ አሪፍ ሃሳብ ሊኖር ይችላል ብዬ ነው የመጣውት ምን መሰላችሁ ጓደኞቸ የሴት ጓደኛ አለችኝ እና እኔ final ላይ ሆኘ ስልክ አልደወልኩላትም በዛ ምክንያት ከኔ ጋር ተጣልታለች, ከኔ ትምህርቱ የምበልጥብህ ከሆነ ትምህርቱን ተማር ብላ block አድርጋኛለች ምን ላድርግ ምንድነው ከኔ ምጠበቀው እ? በተደጋጋሚ block አድርጋኛለች ግን ምንም አላልኳትም, ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ንገሩኝ 🙏🙏
Jul 30, 2022አርፈህ ትምህርትን ተማር ፍቅር ቅብርጥሴ እያልክ አትጃጃል ኪስህን እስቲ ዳብሰው ... ኑሮ ገና አልገባህም አንተ 😏
Jul 30, 2022