ሚኒስትሪ ዉጤት ለስራ ይጠየቃል እንዴ
ሥራው የሚፈልገው የትምህርት ደረጃ 8ኛ ክፍል ከሆነ
እንደ ስራው ይለያያል ግን በተዘዋዋሪ መጠየቅህ አይቀርም አሪፍ ሥራ ልያዝ ካልክ 12መጨረስ ግድ ይላል እሱ ጋር ለመድረስ ደግም ministry ውጤት ያስፈልግሃል