Eh sewochye endet alachu Enemlachu fkr iyekenese nw yemihedew eyechemere😐
Jul 28, 2022እንደ ፍቅርህ መስፈርት ነው ... ሊያልቁ ሊጠፉ ሚችሉ ነገሮች (like ገንዘብ፣ ቁንጅና blah blah) ላይ መሰረት ያደረገ ከሆነ እኚህ ነገሮች የሆነ ሰአት ላይ መጥፋታቸው ስለማይቀር የዛን ጊዜ ይቀንሳል .... ግን እውነተኛ ከልብ መፋቀር (ፍቅር) ላይ ብቻ መሰረት ያደረገ ከሆነ እጥፍ እየሆነ እንጂ በተአምር እየቀነሰ አይሄድም
Jul 29, 2022