ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት። ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው። ዮሐ 20፥28-29
Jul 29, 2022ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት። ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው። ዮሐ 20፥28-29
Jul 29, 2022Befsum yelem yelekunem enen selemn chernete tamesegenegnaleh andu cheru amalak abn amesgen belual eyesus yeh engdi and amlak endale nw.meyasayew
Jul 29, 20221. እኔና አብ አንድ ነን። 2. አንግዲህ አህዛብን ሒዲችሁ በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸው።
Jul 29, 2022ቃል በቃል አንተ እንደፈለከው ነው ወይስ በሌላ አገላለጽ ያለውን ነው ምትፈልገው ? በወንጌላቱ ላይ ፈሪሳውያን እና አይሁዶች እኮ እርሱ እያለ ያለው የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስለዚህም እየተሳደበ ነው ብለው ነው የጠሉት ታድያ እንዴት ነው እኔ አምላክ ነኝ አላለም የምንለው። እርሱ እንደዛ ባይል ኖሮ እኮ አይሰቅሉትም ነበር አይጠሉትምም ነበር። ነገር ግን ይሳደባል እያሉ ነው የጠሉት ያሴሩበትም። እንግዲህ፦ አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፦ ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ። ዮ 8፡25 ዮሐ 35 ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፦ አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው። 36 እርሱም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ። 37 ኢየሱስም፦ አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው። 38 እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ አለ፤ ሰገደለትም። ኢየሱስ አምላክ ባይሆን ኖሮ ይህን ቃል ይናገር ነበርን ? [ከታች ያለውን ] ዮሐ 10 ፡ 28 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። 30 እኔና አብ አንድ ነን። 32 ኢየሱስ፦ ከአባቴ ብዙ መልካም ሥራ አሳየኋችሁ፤ ከእነርሱ ስለ ማናቸው ሥራ ትወግሩኛላችሁ? ብሎ መለሰላቸው። 33 አይሁድም፦ ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ ብለው መለሱለት። ኢየሱስ መልእክተኛ ብቻ ቢሆን ይህን ባልተናገረ ነበር [ከታች ያለውን] ዮሐ 11፡25 ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ስለ ኢየሱስ ይበልጥ ማወቅ ከፈለክ በይበልጥ የእርሱ ጠላቶች ይነግሩሃል ... ጥያቄዎች ካሉህ እንወያይበታለን
Jul 29, 2022ሠይጣን ክርስቶን አንተ አምላክ ከሆንክ ራስህን ከዚህ ወርውር ባለው ግዜ "ጌታ እና አምላክህን አትፈታተን ተብሎ ተፅፏል" ያለው ቃል እኮ ግልፅ መሠለኝ አምላክ ስለሆነ ነው አምላክህን አትፈታተን ብሎ የተናገረው በተረፈ ከላይ እንደነገሩህ ያልበላህን አትከክ
Jul 29, 2022ካነበብኩት ፅሑፍ ሁሉ ያሳቀኝ ይህ ነው።🤣🤣🤣 'አላህ አላህ' አለ ስልጤና ዐረብ! ሳቅ እያስቸገረኝ መፃፍ አልቻልኩም።😂 በመጀመሪያ ደረጃ ክርስቲያን የሆነች ሴት የጳውሎስን ትዕዛዝ መከተል አለባት ወንድን ማስተማርም ሆነ እሱን ማረም አትችልም። እስክታገባ ጠብቃ ኩሽናዋ.. ማነው.. የባሏ ቤት ውስጥ ሆና እሱ የሚያስተምራትን እንድትማር ነው የተሰጣት መብት። እንቆጳዬ😘 አይ! ካልሽ ችግር የለውም እወያይሻለሁ። ከክርስቲያን ሴት እንደመወያየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም። ምክንያቱን አላውቅም🤷🏽♂ ወደ ሀሳብሽ ስመለስ.. ይህ ሙግትሽ በጣም በጣም ደካማ ነው! በብዙ መልኩ ሀሳብሽን አፈርሰዋለሁ ግን ሰአት ይበላብኛል። አንድ ሁለት ሀሳብ ጣል ላድርግ። 1, ቀላል አመክንዮ እኔ አምላክ ነኝ ብዬ ለአንዱ ጓደኛዬ ብነግረውና አምላክነቴን ቢፈታተን "አምላክህን አትፈታተን ተብሎ ተፅፏል" ብለው አምላክ ለመሆኔ ማስረጃ ይሆናል? መልስ: አይሆንም! (እኔው ልመልስልሽ ብዬ ነው😏) 2, ሰይጣን የአለምን ስልጣን እሰጥሃለሁ የሚለው ለማን ነው? የአለምን ስልጣን ለሰጠው እየሱስ ነው ስልጣን ልስጥህ ያለው?? ኧረ አታስቂኝ መቼስ እየሱስ ከፈጣሪ (አብ) የመጣ ፈጣሪ (ወልድ) መሆኑን ሰይጣን ያውቃል።😂 3, እየሱስ ለሰይጣን "እኔን ጌታህን አምላክህን አትፈታተን" ብሎ ስለነገረው ከሆነ ሳይፈታተነው የተወው ለምን በሰይጣን አሳሳችነት ምክንያት እንዲሰቀል ተደረገ? ስቅላት 'ጌታ' እየሱስን መፈታተን አይደለም? በዛኛው ከፈተና ያመለጠ(😅) አምላክ በዚህ እንዴት ተሸነፈ? 4, “ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥” — ማቴዎስ 4፥1 ዌል እንግዲህ ይህ አንቀፅ እንደሚያሳየው ጌታችሁ መድሀኒታችሁ ጂሰስ ክርስቶስ ለፈተና ወደ ምድረ በዳ ተወሰደ። በማን ተወሰደ? #በመንፈስ ለምን ተወሰደ? #ለፈተና ፈታኝ ማነው? #ሰይጣን የሚገርም ነው። ሰይጣንን የፈጠረ አምላክ በሰይጣን ይፈተናል። አልተበላልኝም🙅🏽♂ አልተጠጣልኝም🙅🏽♂
Jul 29, 2022Egzeyabher amlake nw
Jul 30, 2022አምላክ አይደለሁም የሚልበትስ አለ?
Jul 29, 2022የለም ብሮ ይልቁንም እኔ ከራሴ አንዳች ነገር ማረግ አይቻለኝም ብሏል ። እና ሌሎችም የሩቅ ምስጥር ማወቅ አይችልም እንደ ማንኛውም ሰው ይበላል ይጠጣል ይተኛል ። በሌላ አንቀፅ ደግሞ ወደ አምላካችሁና ወደ አምላኬ ብሎም ተናግሯል አምላክ ያለው ነገር በተአምር አምላክ ሊሆን አይችልም በሰፊው ማውራት ከፈለክ inbox me bezu beger ale እየሱስን እንወደዋለን እንደማንኛውም መልእክተኛ ነብይ ሰላም በሱ ላይ ይሁን
Nov 02, 2022አንዳንድ ሙስሊሞች ይገርሙኛል፤ የማያምኑትን መፅሐፍ ቅዱስ እንደመረጃ ይጠቀሙበታል፣ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ እንድንሰጣቸው ይፈልጋሉ። 🤓
Jul 29, 2022በምናምነው ስለማታምኑ ነዋ! ታድያ በምታምኑት እንሞግታችኋለን። መልስ ከሌለህ አንብበህ መረዳት ነው።👍🏽
Jul 29, 2022Yelem bro bedenb anbbew lelam bzu tyake miyateratr alew
Jul 29, 2022ኧረ በጭራሽ ከኦሪት ዘ ፍጥረት እስከ ራየ ዮሀንስ እየሱስ እኔ አምላካችሁ ነኝ ብሎ የተናገረበትን አንቀፅና ምእራፍ የሚነግረኝ ካለ ክፍት ነው መድረኩ በስድብ ሳይሆን በመረጃ ወደ እኔ አንድ ደስ የሚል ጥቅስ አለ የላከኝን እንጅ በእኔ ፍቃድ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም ብሎ በግልፅ ፈጣሪ አለመሆኑን የአላሁ ሱበሀነ ተአላ መልክተኛ እንደሆነ በግልፅ እየተናገረ ሌላው ደግሞ የተላኩት ለበኒ እስራኢሎች ወደ ጠፋ በጎች ነው አለ ሌላው ደግሞ ሁሉ አዋቂ አይደለሁም አለ አንድ ገራሚ ጥቅስ አለ ደግሞ ማቲዎስ ወንጌል ላይ እኔ የሰውን ልጅ ገነት ወይም መንግስተ ሰማያት የማስገባት አቅም የለኝም አለን 🤔🤔🤔 ታድያ ማነው ?????? የሚያስገባን ለዚህስ መልስ ይኖር ይሆን ቀናውን ልቦና ይስጣችሁ
Jul 30, 2022Eshi akalhu betam endarfdu gen ene endmlsku enismagn yhone ngr lbel gen manem lemashnef weyem lemshnef sayhon hasab share lemdrareg beca Bemjmriya set negn sele setnte kal teksek menager aytbkbekm ayagbagnm sele sirak metshaf selmalamnber gen sele pawlos yhone nger lbel ena wede wana hasabe lemles Bible sijemer yetsafew ke bahelu antsar new be ayhud bahel mesret new be guada be bet mibal nger yelem Wend yelem set yelem bariya yelem chwa yelem hulu be eyesus and new Wede wanaw hasab semta Muslim nek gemtku ena eyesus enen amlku enae enae alalem ewnet new gen yehaen teyake yetykew amlakntun lmtyk new ena አብ እና መንፈስ ቅዱስ kemskrulet ke beki belay new eko ya demo Bible mulu selesu new Ykrta specific bota altkskum Tanx
Jul 30, 2022“እናንተ፣ ‘መምህርና፣ #ጌታ’ ትሉኛላችሁ፤ ትክክል ነው፤ እንደምትሉኝ እንዲሁ ነኝና።” — ዮሐንስ 13፥13 (አዲሱ መ.ት)
Jul 29, 2022ያልገባኝ ነገር የተጠየቀዉ ጥያቄ ለሙስሊሞች ነዉ ወይስ ለክርስቲያኖች ነዉ ? በእኛ እምነት እናንተ ምን አገባቹ
Jul 29, 2022Ere wegen yalbelann anikek 🤦♀🤦♀
Jul 29, 2022Yelem
Jul 29, 2022Yelem
Jul 29, 2022Yelem gn enante amalkt nachu yemil ale we all are God be Bible meseret
Jul 29, 2022