Sup guys እስቲ ስለ Orthodox እና ስለ Protestant ሀይማኖት ንገሩኝ ማለት አንድ ሰው የቱን ቢከተል ጥሩ ነው ትላላችሁ። እባካችሁ ስትመልሱ በማስረጃ ወይም ከ መፅሀፍ ቅዱስ አንፃር አድርጉት። Please be a polite for ur answer
Jul 27, 2022Protestantism started in 500 years ago...Christ was resurrected 2000 years ago. Do the math
Jul 28, 2022