Alsherawi356
#education
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ አመት natural ተማሪ ነኝ እና ልገባበት የምችለው ፊልድ ኢንጂነሪንግ ብቻ ነው ሌላ ጥሩ ለእኔ የሚሆን ምርጫ የለም ለኔ እና ወደ ሶሻል መቀየር ፈልጌ ነበረ ስለ logistics ትምህርቱ በደንብ የሚያውቅ አለ ስለ ስራ እድሉ በኢትዮጵያ ውስጥ.....ወይም ከሎጂስቲክስ ውጪ ጥሩ የምትሉት social ፊልድ ካለ ጠቁሙኝ
Jul 27, 20223 engagements