#relationships
ከጓደኛየ ጋ አንድ አመት እየሆነን ነው,እሷ ከአሁን በፊት ጓደኛ ነበራት ጉዳዩ ግን አሷ በ4 አመት ትበልጠኛለች እኔ በዚ አመት ነው የተመረኩት እሷ ደግሞ ስራ አላት ግንኙነታች የርቀት ነው እና ፍቅራችንን ብንቀጥል ምን ችግር አለው???
Jul 27, 20225 engagements
ከጓደኛየ ጋ አንድ አመት እየሆነን ነው,እሷ ከአሁን በፊት ጓደኛ ነበራት ጉዳዩ ግን አሷ በ4 አመት ትበልጠኛለች እኔ በዚ አመት ነው የተመረኩት እሷ ደግሞ ስራ አላት ግንኙነታች የርቀት ነው እና ፍቅራችንን ብንቀጥል ምን ችግር አለው???
Jul 27, 2022Wsanew yante new yhe guday mchot minesaw wendochn new edmewan accept mtareg kehone its ok eraskn ergtegna adrg gn endezi aynet ye edme merarakoch behuala wendochn yanechanchal so ergtegna hun yaw wend lj belet sil new megbabat mifeterew sometimes so ke wsane befit bante bekul ergtegna hun😊
Jul 27, 2022Age is just a number bro
Jul 27, 2022"Long distance relationship is not a relationship" from rational male read it
Jul 28, 2022ትዳር ለመመስረት፣ ልጅ ለመውለድ በዚህ 2 ዓመት ውስጥ ዝግጁ ነህ?
Jul 27, 2022Abatochn tyik yengerukale
Jul 30, 2022