#health
ሰላም guys ሰውነተ ከወገብ በላይ ፀሀይ ላይ ስወጣ ያሳክከኛል ከዛም ሽፍታ ነገር ሰውነት ላይ ይወጣል ጥላ ቦታ ስሆን ደሞ ይተወኛል ምን ማድረግ አለብኝ መድኃኒቱ ምንድ ነው ሰውነተን ከሆነ ቀን በቀን ታጥበም ሞክርለሁ እስቲ የምታወቁ ንገሩልኝ መድኃንቱን
Jul 26, 20224 engagements
ሰላም guys ሰውነተ ከወገብ በላይ ፀሀይ ላይ ስወጣ ያሳክከኛል ከዛም ሽፍታ ነገር ሰውነት ላይ ይወጣል ጥላ ቦታ ስሆን ደሞ ይተወኛል ምን ማድረግ አለብኝ መድኃኒቱ ምንድ ነው ሰውነተን ከሆነ ቀን በቀን ታጥበም ሞክርለሁ እስቲ የምታወቁ ንገሩልኝ መድኃንቱን
Jul 26, 2022Might be photodermatitis go check a dermatologist
Jul 27, 2022we call in Solar urticaria or Sun allergy. —> Those spots will appear on you body in a few minutes of exposure to sunlight. Please, see you doctor and check your status. If its mild it may disappear itself at the future. 🔆I don't recommend to use any medication before seeing your doctor. Your doctor may recommend like hydroxychloroquine which is used treating other diseases.
Jul 27, 2022የጸሀይ Allergy ሊሆን ይችላል sunscreen የሚቀባ አለ ተጠቀም
Jul 27, 2022Gerawa yekensewal tetekem
Jul 27, 2022