ሰላም ለሁላችንም ይሁን። እንደለመድኩት ምክር ፈልጌ መጥቻለሁ ። 18.5 አመቴ ነዉ እና ጎበዝ የምባል ተማሪ ነኝ በተመሳሳይም በOnline ስራም ጎበዝ ነኝ።(online በሰአት ተቀጣሪ ) ቤተሰቦቼ ከዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ያላቸው ናቸዉ። እና የክፍለ ሀገር ሰዉ ነኝ። ወደ ጉዳዬ ስገባ በምሰራዉ Online ስራዬ በቅርቡ በዘት ያለ ብር ተከፍሎኛል። እስከ 800,000ብር እና ይህን ምን ልስራበት? ምንም እየመጣልኝ አይደለም። ድጋሚ እንዲህ አይነት ክፍያ ከ7ወር በኋላ ነዉ ምናልባት የሚከፈለኝ። ስለዚህ በዚህ ገንዘብ ምን ላርግ? የእኔ ሀሳብ :::> Buying Used Car(Bc lewedefit Betam Liweded Yichilal car) :::> Buying Motorcycle and Holding remaining Money ::::> or what should i do????
Jul 26, 2022Yilk yeserahbetn menged nigeren
Jul 26, 2022