ሰላም እንዴት ናችሁ ..... ከfamily ጋር ነው የምኖረው የግቢ ተማሪ ነኝ..... ኦርቶዶክስ ነበርኩ.... አሁን ግን ከዚህ ሃይማኖት መውጣት ፈለግሁ....... ከዚህም ወጥቼ ምንም ሃይማኖት አልከተልም (protestant, islam, bafomit.....)አና በቀደም mother መስቀሌን ከአንገቴ ላይ ስበጥስ አይታ ተጣላን.... ብቻ ምን ላድርግ ግራ ገባኝ 🤔🤔🤔
Jul 25, 2022እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው። ኦርቶዶክስ የነበርከው ተመርጠህ ነበር ግን አልገባህም።
Jul 26, 2022