Hey guys mn meselachu cooking memar felege neber ena eski arif meteluten school ena adressun please it's urgent Thank you 😊
Jul 25, 2022Enem mels felegalew bro gn benetsa miset achir siltena ale certificate alew ena dewlek temezgeb botaw yihe new 🔈CALL FOR APPLICATIONS የፊኒሺንግ ስራ፤ የቧንቧ ጥገና ፤ የቤት እቃ ጥገና (እስቶቭ ፣ልብስ ማጠቢያ)፣ የቢሮ ማሽኖች ጥገና (ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ፕሪንተር) እና የምግብ ስራ ስልጠና …ለሚፈልጉ ወጣቶች በMastercard Foundation ድጋፍ First Consult PLC በ BRIDGES Programme ነፃ የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና አዘጋጅቷል:: ለስልጠናው ለመመዝገብ በስራ ሰዓት 📞 9675 መደወል ይቻላል ስልጠናውን ስታጠናቅቁ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና በ GoodayOn መተግበሪያ ላይ የስራ እድል ቅድሚያ ታገኛላቹ. የበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ 👉 https://cutt.ly/JWR6vZb @goodayOn @awaqiethiopia
Jul 26, 2022