ፈረንሳይ ለጋሲዎን አካባቢ ነገ ከጀለሶች ጋ ወደ እዛ ሰው ጥየቃ ልንመጣ ነበር እና አሪፍ ሆቴል ወይም ፔንሲዮን የምናድርበት ያለበትን ጠቁሙን በዛው አሪፍ መዝናኛ ቦታም ካወቃቹ
Jul 24, 2022እንደው የለም ማለት ይቻላል ለመዝናናት አሪፍ ያለው ወረድ ብለህ 4 ኪሎ ተዝናንተህ ብትገባ ይሻላል ለማደርያው ብረት ድልድይ ትዝታ የሚባል ፔንሲዮን አለ
Jul 25, 2022ፈረንሳይ ለጋሲዎን አካባቢ ነገ ከጀለሶች ጋ ወደ እዛ ሰው ጥየቃ ልንመጣ ነበር እና አሪፍ ሆቴል ወይም ፔንሲዮን የምናድርበት ያለበትን ጠቁሙን በዛው አሪፍ መዝናኛ ቦታም ካወቃቹ
Jul 24, 2022እንደው የለም ማለት ይቻላል ለመዝናናት አሪፍ ያለው ወረድ ብለህ 4 ኪሎ ተዝናንተህ ብትገባ ይሻላል ለማደርያው ብረት ድልድይ ትዝታ የሚባል ፔንሲዮን አለ
Jul 25, 2022Sorry eza akababi yemenoria sefer new wendme. Maderiya yelem neger gn 4killo akababi alu hotels and rooms ena demo lemeznagna friendship park and unity mehed tichilaleh. Ezam ferensaym tilalik restaurants and bars alu. Melkam gize
Jul 25, 2022Yemenoriya bota selehone liznanabet yemtlew bota aydelem gen konjo bahlawi megbet ferensay mazoriya holy cafe lay alelh endihum marefiya kalk Ababa's village yemibal ale selesu gen ergtegna aydelehum
Jul 25, 2022ለብቻው ከፕሮግራሜ አንድ ሙሉ ቀን ሰጥቼው ነበር
Aug 11, 2022Ferensay enkuwan yelem
Jul 25, 2022sew lemeteyek nw weyis eee mdre alele
Jul 25, 2022Lemkam yemimech nef chaka ale😎
Jul 25, 2022ምን ጀለስ ምናምን ትላለህ ፔንስዮን ይዘህ ልትሸጉር😂
Jul 25, 2022