Metsihafe ruth B/c .. I read this chapter only 😔
Jul 25, 2022Metsihafe ruth B/c .. I read this chapter only 😔
Jul 25, 2022መዝሙረ ዳዊት 😊
Jul 25, 2022መክብብ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፤ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። ³ ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው? … ⁹ የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም። … ¹⁴ ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።
Jul 25, 2022ራእይ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። ¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤ ¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ። ¹⁶ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። ¹⁷ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ & “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥8
Jul 26, 2022መክብብ ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም ሚለው እንዲሁም መፅሐፍ ምሳሌ በጣም ደስ ይለኛል
Jul 25, 2022Romans. Cause, it has within it many answers to fight back the cults and other doctrinally fraud systems----who call us መናፍቃን። i don't even know what the phrase means..lol it's just funny
Jul 25, 2022ልቤ ያለው መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ጋር ነው:: it’s just so beautiful.
Jul 25, 2022Ene berase laderg andachm aychalegnm
Jul 25, 2022