ቆይ ለምንድነው እኛ ሀገር ብረት መቀጥቀጥ ላይ ወይም ቢላ መስራት ላይ የሚሰሩት ሰዎች ሚገለሉት? Especially ትዳር ላይ?
Jul 24, 2022ye aymro mekencher yalebachew new miyageluachew enji its normal
Jul 25, 2022ቆይ ለምንድነው እኛ ሀገር ብረት መቀጥቀጥ ላይ ወይም ቢላ መስራት ላይ የሚሰሩት ሰዎች ሚገለሉት? Especially ትዳር ላይ?
Jul 24, 2022ye aymro mekencher yalebachew new miyageluachew enji its normal
Jul 25, 2022በድሮ ዘመን የእጅ ሥራ፥ ማለትም የብረት ሥራ፣ የቆዳ ሥራ፣ ሽመና እንደ ዝቅተኛ የኑሮ ሥራ ተደርጎ ይወሰድ ስለነበር ልጆቻቸውን ለገበሬና ለነጋዴ እንጂ ለነሱ ሊድሩ አይፈልጉም። ለዚም ሲባል ልጆቻቸው እነሱን እንዳያገቡ ብለው ትርጉም የማይሰጡ የጥል ትርክቶችን ይነግራሉ። ማለትም "ቡዳ ናቸው፣ ይገማሉ፣ የሰው ዘር አይደሉም፣ የሰውና የእንሰሳ ድቅል ናቸው፣ ያስጠላሉ፣ ከነሱ ጋር የበላ ጥርሱ ያልቃል" እና የመሳሰሉትን የጥላቻ ተረቶችን ለልጆቻቸው በመንዛት እነሱን እንዳያገቡ ብቻ ሳይሆን እንዲጠሉ የማድረግ ሥራ ይሠሩባቸዋል። በእውነታው ካየናቸው ግን እነዛ ሰዎች በእርግጥ ማኅበረሰቡ ባደረሰባቸው ጫና ትንሽ የቁጡነት ባሕርይ ቢኖራቸውም በሙያቸው ለሃገር ለሀይማኖት ትልቅ ውለታ የዋሉ ጠቢባን የሚባሉ በመልካቸውም መልከ መልካም ተብሎ የሚቀመጡ ናቸው። በመንፈሳዊውም ሆነ በማኅበራዊን፣ Biologically እነሱ ከሌላ ሰው የሚለያቸው ነገር የለም።
Jul 26, 2022Yaletmar sew still exists slmiarg
Jul 25, 2022mehaymnet new yhn hzbko yehone neger kalkew tekebel yehone hzbna lemn blo yemayteyk new ametatu bzu tarik binorewm mahberesebu yalew astesasab gn still altekeyerem even 1dand awawi mibalu sewech saykeru
Jul 25, 2022Belemede eju esuan...... 🤌
Jul 25, 2022... Cuz ቡዳ ናቸው even ከሰይጣን ጋር ተዋርሶ(ውህደት ) አላችው.... አና enesu ለጋብቻም.... ለምንም አይሆኑም they are so much agly
Jul 25, 2022