ለምን ኖርማሉን ገዝተክ አታስላጨውም 😁
Jul 25, 2022ለምን ኖርማሉን ገዝተክ አታስላጨውም 😁
Jul 25, 2022አዝዋ ሆቴል ገብተህ አለ የሚባል ምግብ ከመብላት መናሀሪያ ጀርባ ያለውን ሽሮ ቤት የቀመሰ የትም መብላት አይፈልግም ያበደ ሽሮ ነው የምር መናሀሪያው ተቀየረ እንደ የት አካባቢ ሆነ ???
Jul 25, 2022I can take u there or....be arogew menahria jerba yemjmeriaw kiyas
Jul 25, 2022አሮጌው መናኸሪያ አካባቢ በ10 ብር ፏ ብለንባት ነበር 😋
Jul 25, 2022