አስቡት እስቲ የሚጀነጅናችሁ ልጅ እራሳችሁን ስሎ ቢሰጣችሁ ምን ታስባላችሁ በጣም አሳምሮ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
Jul 24, 2022ውይይይይይይ 🥰 እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ። ደሞ እንዲህ ካደረገ አፍቅሮኛል ማለት ነው በቃ እኔም በጣም አፈቅረዋለሁ ። የፍቅር አጋሬ እንዲሆን ምፈልገው እሱን ብቻ ........ . . ሳስበው እንዲህ አይነት መልስ ነዋ የፈለግሽው 😅
Jul 25, 2022አስቡት እስቲ የሚጀነጅናችሁ ልጅ እራሳችሁን ስሎ ቢሰጣችሁ ምን ታስባላችሁ በጣም አሳምሮ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
Jul 24, 2022ውይይይይይይ 🥰 እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ። ደሞ እንዲህ ካደረገ አፍቅሮኛል ማለት ነው በቃ እኔም በጣም አፈቅረዋለሁ ። የፍቅር አጋሬ እንዲሆን ምፈልገው እሱን ብቻ ........ . . ሳስበው እንዲህ አይነት መልስ ነዋ የፈለግሽው 😅
Jul 25, 2022Leo1995 Age= 2014-1995=19 (ሕፃን ያልበሰለች) ኮከብ -leo = in this month leo people become stupid and they don't know what they ask
Jul 25, 2022Lelochm sewoch slual anchin bcha adelem
Jul 25, 2022ምንም የሚያስደንቅ አይደለም። የፍቅር ታሪኬ ብሎ ለመተረክ መግብቢያ ቀዳዳ እየፈለግሽ እንደሆነ ገብቶናል። ብዙ አትፈንጥዢ !! በትንሽ ነገር ስትደሰቱ ከጣሪያ በላይ ትሆናላችኹ በትንሽ ነገር ዳግመኛ ተሰባብራችኹ ዱቄት ትሆናላችኹ።
Jul 25, 2022Mesal endemichil liyasayen asibo yihun🤔🙄
Jul 25, 2022MN asbalew meslesh lmn anchim atasyiwem🤔 tru hasab nw @beckaarts @beckaz
Jul 25, 2022ምንም; መሳል ይችላል ማለት ነው።
Jul 25, 2022አንድ እንኳን በስረአት ሚመልስ የለም ምን መሰለሽ ልጁ ሰአሊ ከሆነ ኖርማል እንደ ማንኛውም ነገር ላስደስትሽ ብሎ ይሆናል ግን አንቺን ለመሳብ ያደረገውም ሊሆን ይችላል እና በዚህ ብቻ ሌላ ነገር እንዳታስቢ ሌሎችንም ድርግቱን ማየት ነው አይያወቅም
Jul 25, 2022Asamro salagn biye asebalw😂😜
Jul 25, 2022ምንም🙄
Jul 25, 2022ስዕል slemiwed yhonal keza melksh temechtot mechem lanchi yehone neger baynorew gizewn sewto ayslshm neber
Aug 01, 2022Minim alasibim😂, wedefit art gallery likeft asbo bene eyetelemamede yihonal. Girl dont get excited over talking stage he isn't even on the boyfriend level yet and are u gonna be head over heals for a drawing? Wey gud
Jul 25, 2022Areee endd Klbsh lmsab flgo newa endzi end ahun yh ytykal😒🤨🥴🥴🥴
Jul 25, 2022u need a dang hook up👍 የስዕል ችሎታውን dual purpose አድርጎ እየተጠቀመ ነው።
Jul 25, 2022አንችም ድርሻውን ስጭዋ😁😁😁
Jul 25, 2022