#health
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ደረቅ የሚባለው ነው እና ቡግር አስቸገረኝ መፍትሄ ጠቁሙኝ አፍንጫዬ ላይ ጥቁር ሁኖ ይቀራል መላ በሉኝ product ምናምን
Jul 24, 20224 engagements
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ደረቅ የሚባለው ነው እና ቡግር አስቸገረኝ መፍትሄ ጠቁሙኝ አፍንጫዬ ላይ ጥቁር ሁኖ ይቀራል መላ በሉኝ product ምናምን
Jul 24, 2022የብጉር ሳሙና ሞክረሻል/ሀል?
Jul 25, 2022Nope
Jul 25, 2022Albent ሚባል clay mask ኣለ። ብጉርና የ ብጉር ጠባሳ ያጠፋል ። ጓደኛዬ ተጠቅማበት ሲጠፋላት መጠቀም ብታቆምም ኣልተመለሰም።@That_human
Feb 07, 2023Timatim besikur tekebut
Jul 25, 2022