Anonyimous242.5
#other
እስት ወጪ ሀገር መታከም ያለባቸው የበሽታ አይነቶች ዝርዝር ንገሩኝ👩 ምን አይነት በሽታዎች ናቸው ወደ ዉጪ ሀገር ሪፈር የሚፃፉት
Jul 24, 20223 engagements
እስት ወጪ ሀገር መታከም ያለባቸው የበሽታ አይነቶች ዝርዝር ንገሩኝ👩 ምን አይነት በሽታዎች ናቸው ወደ ዉጪ ሀገር ሪፈር የሚፃፉት
Jul 24, 2022እኔ እስከማውቀው በዝርዝር የተቀመጠ የለም። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሆስፒታል ያን በሽታ ለማከም የሰው ወይም የቁሳቁስ እጥረት ያላቸው ከሆነ ሪፈር ይጽፋሉ። በተጨማሪ የተለያዩ ምክንያቶችን በማንሳት ያ ታካሚ ውጭ መታከም ከፈለገና ከሆስፒታሉ ፍቃድ ከተሰጠው ሄዶ መታከም ይችላል።
Jul 24, 2022